An earthquake was detected in parts of Addis Ababa on Oct 6, 2024 20:11 (Evening). People living in Summit, Ayat, Tafo, Yeka Abado area especially condominium residents reported that they felt a mild earthquake which lasted for less than 20 seconds. This mild earthquake was felt more in the upper stories of condominiums and apartments with some people reporting that wall photos falling down and window glass cracking.

Some people reported that this was the 2nd earthquake that happened this month with the previous one happening last Thursday (Oct 3, 2024) being weaker than the one reported today. According to online sources, A 4.9 magnitude earthquake occurred in the Oromia region of Ethiopia at 20:10 Oct 6 with the epicenter was about 23 kilometers northeast of Awash.

At this point, there are no reports of damage or casualties as a result of the earthquake. According to sources online, aftershocks are likely over the coming days.

በተወሰኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች መሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ።
መለሰተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በአንድአንድ የአዲስ አበባ ክፍሎች ውስጥ መከሰቱ ተገለፀ። በሰሚት ፤ አያት ፤ ጣፎ ፤ ጨፌ እና የካ አባዶ ኮንዶሚንየም አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች እንደዘገቡት ከሆነ ፤ መሬት መንቀጥቀጡ በላይኛው ፎቆች ላይ ፤ ማለትም 3ኛ እና ከዛ በላይ ባሉ ፎቆች ላይ በደንብ ይሰማ እንደነበረ ገልፀዋል። ይህንንም ተከትሎ አንዳንድ ቤቶች ላይ የመስኮት መስታዎት መሰንጠቅ እና ግድግዳ ላይ የተሰቀሉ እቃዎች እንደወደቁ ተዘግቧል።
የውጭ አገር ድረገፃች እንደዘገቡት ከሆነ ፤ መሬት መንቀጥቀጡ ሲሌካ 4.9 እንደነበረ እና ዋና ቦታው ከአዋሽ 23 ኪሎሜትር ርቅት ላይ እንደነበር ዘግበዋል።