University Placement for 12th Grade Students of 2013 E.C Released on April 25, 2022 – የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምደባ በ ሚያዝያ 17፤2014 ዓም ይፋ ሆነ
Ministry of Education has reported that 12th grade student’s university placement has been released. የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።
Read More