invincible research and consultancy plc
Business Type | Private Limited Company (PLC) |
Mobile: | +251942440950 |
Address: | Afar awash 7killo |
Location: | Afar, Ethiopia |
Number of Employees: | 5-10 |
General Manager: | ስንታየው መርሻ |

አዲስ የምርምርና ማማክር አገልግሎት ድርጅት ሲሆን የሚመሰረትበት ቦታም በአፋር ክልል አዋሽ ሰባት ኪሎ ክተማ ነው፡፡ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በግብርና ዘርፍ ቢዝነስ ፕላን ማዘጋጀት ፣ የአዋጪነት ጥናትና አካባቢ ግምገማ ጥናት ማካሄድ ፣ የምርምር ስራ ፣ የምክር አገልግሎት ፣ ስልጠናና የመሳሰሉት መስጠት ነው፡፡
Invincible research and consultancy plc is listed in the following category
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።