Ads

Soloda Aluminium

Business TypeSole Properietor
Mobile 1: +251911074511
Mobile 2: +251910838859
Address: Figa Traffic light in Front of Mesi building
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Number of Employees: 26-50
General Manager: Yergalem Birhanu
Establishment Year: 2013
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።
Soloda Aluminium is listed in the following category
  1. Exporters Aluminium Products
ሶሎዳ አለሚንየም እና መስታወት ሥራ ኀ/የተ/የግ/ ማህበር በአሉሚንየም እና መስታወት ስራ ዘርፋ ከ15 ዓመታት በላይ የረዥም ስራ ልምድ ያለው እና በአሉሚንየም እና በመስታወት ሰራ እውቅናን እና መልካም ስምን ከገነቡ ቀዳሚ ድርጅቶች አንዱ ነው :: የእኛ ዋና ወርክሾፕ እና ቢሮ ፊጋ አዲስ አበባ የሚገኝ ሲሆን በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የአልሚኒየም አና መስታወት አቅርቦት የአለሚንየም እና መስታወት ፋብሪኬሽን የእድሳትና ጥገና አገልግሎቶችን በብቃትና ጥራት በማቅረብ መልካም ስም አትርፈናል፡፡ በአለፉት አመታት ውስጥ፣ የኢትዮጵያ ገበያ ለሚጠይቀው ተፈላጊ መስፈርቶች ሁሉን አቀፍ የሆኑ የአሉሚንየም አና መስታወት የምህንድስና መፍትሄዎችን ለማቅረብ የአገልግሎቶቻችንን አይነት በቀጣይነት እያሳደግን እና እያባዛን ቆይተናል። ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና አቅም ያላቸው ማሸኖች ሙሉ በሙሉ ታጥቀናል። ማንኛውንም የፕሮጀክት መጠን በወቅቱ በማስፈፀም እና በማጠናቀቅ እንዲሁም ክህሎት፣ልምድና ብቃት ባላቸው ሰራተኞቻችን እንታወቃለን። ትላልቅ የሪል ስቴት ፕሮጀክቶችን፣በርካታ የመኖሪያ ሕንፃዎችን፣ሆቴሎች እና ሪዞርቶች፣ የገበያ ማዕከሎች፣ የንግድ ህንጻዎች፣ ባንኮች፣ የኢፌዲሪ የመንግስት ህንጻዎች፣ ማሳያ ክፍሎች፣ የቅንጦት ቪላዎች፣ መጋዘኖች እና ሌሎችም ስራዎች ሠርተናን እና አጠናቀን አስረክበናል ። ኑ አብረን ጥራት እና እምነትን እንገባ

Selected Items from Engocha Marketplace


Engocha App Ad