Ads

Biniyam Aluminium and Metal

Business TypeSole Properietor
Mobile 1: +251978616161
Mobile 2: +251911490955
Address: Lemi kura sub city woreda,8 Addis Ababa
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Number of Employees: 26-50
General Manager: Biniyam Emana
Establishment Year: 2014
ቢኒያም ጠቅላላ የአልሙንየም እና የብረታ ብረት ሥራዎች በአዲስ አበባ ፊጋ ለሚ ኩራ ወረዳ 8 ዋናው መንገድ ላይ እንገኝለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች አጠቃላይ የአልሙኒየም ስራዎች ወል ክላዲንግ ከርተን ወል ስካይ ላይት ፍሬም ለስ ግላስl ሃንድ ሪል ፍሬምለስ ሻወር ዶም ጠቅላላ የብረታ ብረት ሥራዎች: መስኮት፣ዊንጌት በር፣በረንዳ እና ደረጃ የውጪ በር፣ኢሚቴሽን፣ኬንች ሥራ፣ፍሬንጅ ዶር፣የደረጃ ሀን፣ሀንድ ሪል፣የውስጥ በር፣መስኮት፣ በር፣ ግሪልና የባጃጅ በርና መስኮት እና ሌሎችም የብረት ስራዎችን በትእዛዝ እንሰራለን
Biniyam Aluminium and Metal is listed in the following category
  1. Manufacturing & Industry Metal Work / Pre-Engineering Steel / Building
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።

Selected Items from Engocha Marketplace


Engocha App Ad 2