Adore industrial Engineering Group
Business Type | Private Limited Company (PLC) |
Mobile: | +251921397524 |
Address: | Lebu,Adisu gebya |
Location: | Adama / Nazreth, Ethiopia |
Number of Employees: | 5-10 |
General Manager: | Tamrat Haile |
Establishment Year: | 2022 |
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።

Adore industrial Engineering Group is listed in the following category
Adore Industrial Engineering በሁሉም የኢንጂነሪንግ ዘርፎች ይዞ ልምድ እና እውቀት ባላቸው እንጂነሮች የተቋቋመ ድርጀት ሲሆን በዲጂታል ማርኬቲን ኘላትፎረም ዘርግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። ከኢምፖርተሮች ከኤክስፓርተሮች እንዲሁ ከሌሎች ደንበኛች ጋር በስፋት በመስራት ላይ እንገኛለን። ስልጠናዎች በፅዳት መጠበቂያ ግበአቶች እና ማሽኖች ዙሪያ እንሰጣለን። ማሸን እናመርታለን እንዲሁም የማማከር ስራ ይሰራል።online ስልጠና እና ጥሬ እቃ አቅርቦት በስፋት ይሰራል። ራዕይያችን በዘመነ መንገድ በጋራ ማደግ ነው። 1.Mechanical 2.Chemical 3.Electrical 4.Civil 5.Design በሚፈልጉት ዘርፍ የፈለጉትን ያገኛሉ። አድራሻ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ