Global Scientific LAB. & Trading
Business Type | Sole Properietor |
Mobile: | +251945897860 |
Location: | Hawassa / Awassa, Ethiopia |
Number of Employees: | 1-5 |
General Manager: | Fekadu Simon |
Establishment Year: | 2021 |
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።

Global Scientific LAB. & Trading is listed in the following category
ግሎባል ሣይንትፍክላብና ትሬድንግ. ግሎባል ሣይንትፍክላብና ትሬድንግ የትምህርት መርጃና የእንዱስትሪ ግባዓት ኣቅራቢ በስዳማ፤ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብና በከፊል ኦሮሚያ አከባቢዎች የትምህርት መርጃና የእንዱስትሪ ግባዓቶችን እያቀረበ የሚንገኝ ስለሆነ የመንግስትና የግል ት/ት ተቋማት እንድሁም እንዱስትረዎች አስፈላጊውን የሳይንትፍክ መሣሪያዎችን አሟልተን እየጠብቅናቹ ነን ፡፡ ✔️ ለመዋሌ ህፃናት ትምህርት ተቋማት ✔️ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ት/ት ተቋማት ✔️ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ት/ ለኮሌጆች ✔️ ለዩኒቨርስቲዎችና ለምርምር ተቋማት ለግብርና ተቋማት ለዝቅተኛና ለከፍተኛ እንዱስትሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋና ፍፁም ትህትና በተላበሴ ሙያዊ ድጋፍ ጋር ልናስተናግድዎ ቀጥሎ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም ተያያዥ ግባዓቶችን ይዘን እንገይኛለን ፡፡ ✔️ አናላይትክና የእንዱስትሪ ኬሚካሎችን አናላይትክ መሣሪያዎችን ላብ ግላስወርስና ፕላስትክወርሶችን ሣይንትፍክ ላቦራቶሪ የደህንነት መጠበቂያ ግባዓቶችን ✔️የተለያዩ ሣይንትፍክ ሞዴሎችንና ማስተማሪያ ቻርቶችን ✔️ማስተማሪያ ሶፍትዌሮችንና ሀርድዌሮችን ✔️ማስተማሪያ ላቦራቶሪ ፈርኒቸርና ገጠማ ✔️እንድሁም ማስተማሪያ ላቦራቶሪ ነክ ስልጠናዎችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል ግሎባል ሣይንትፍክላብና ትሬድንግ https://t.me/joinchat/VbyowKKxeCaV1sTt ትኩረት ለነገ ሣይንቲስቶች !! Global Scientific Lab And Trading Is The Only Company Of Medical, Educational, Research, Agricultural And Other Equipment at Southern Ethiopia. Join And Market...Address Hawassa Ethiopia
Selected Items from Engocha Marketplace
-
-
-
2020 MacBook Pro M1 ChipProcessorWith cartoop512 GB SSD8GB unified memory13-inch MacBook112,500 ETBAddis Ababa
-