Ads

Dream Air Ticket Office

Business TypeSole Properietor
Mobile 1: +251928787759
Mobile 2: +251928542202
Address: Bole Dildiy (Bridge) Next to Ethiopian Skylight Hotel or Next to TK building Before you reach Brass Hospital
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Number of Employees: 5-10
General Manager: Zenawi Teklemuz
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።
Dream Air Ticket Office is listed in the following category
  1. Tour / Travel / Car Rental Ticket Offices
ጤና ይስጥልን! ድሪም የአየር ትኬት ቢሮ በዓላትን ጨምሮ የ24 ሰዓትና 7 ቀን አገልገሎት እንሰጣለን። ትኬት ኦፊስ መሄድና ወረፋ መጠበቅ ሳያሰፈልጎት ፣ ከስራ ገበታዎ ሳይጉላሉ፣ ዉድ ጊዜዎትንና ጉልቦትዎን ሳያባክኑ በማንኛውም ቦታና ሰዓት ሆነው በየትኛዉም ባንክ ክፍያ በመፈፀም በመረጡት አየር መንገድ የበረራ ትኬትዎን ይግዙ። በተጨማሪም የሆቴል ምዝገባ ፣ የዱባይ ቪዛ እና የጉብኝት ጥቅል (Tour Package) አገልግሎት እንሰጣለን። ኤርፖርት ላይ እንዳይጉላሉ እና ወረፋ እንዳይጠብቁ የምግብ እና የወንበር ምርጫዎ በማስያዝ እንዲሁም ቼክ-ኢን (check-in) በማድረግ ስኬታማ ጉዞ እንዲኖሮት እናደርጋለን። ስለ በረራ የተሟላ መረጃ እና የማማከር አገልግሎት ለማግኘት ደዉለው ያነጋግሩን እናመሰግናለን

Selected Items from Engocha Marketplace


Engocha App Ad 2