Mulugeta Bekele-General Manager
Business Type | Sole Properietor |
Mobile: | +251911584651 |
Website: | https://lawyeryared.wordpress.com |
Address: | Addis Ababa ቃሊቲ ቶታል Kality Total |
Location: | Addis Ababa, Ethiopia |
Number of Employees: | 1-5 |
General Manager: | Yared Gebrehana |
Establishment Year: | 2007 |
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።

Mulugeta Bekele-General Manager is listed in the following category
አቶ ያሬድ ገብሬሃና ምንዳ የህግ ባለሙያው የህግ ትምህርት ቤቱን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ያሳለፈ ሲሆን ለፌደራል ፍርድ ቤት ጠበቃነት ፍቃድ አግኝቶ ከህዳር 2007 ዓ/ም ጀምሮ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ወደ ጥብቅና ስራ ከመግባቱ በፊት አቶ ያሬድ የአማራ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ በመሆን ለአራት አት ገልግለዋል ነበር ። በአዲስ አበባ በፌዴራል መንግሥት ተቋማት ውስጥ እና የተለያዩ ኩባንያዎች ጠበቃ እና የሕግ አገልግሎት ኃላፊነት የሰሩ ሲሆን በአጠቃላይ ከ 17 ዓመታት በላይ የተለያዩ የህግ ልምዶችን ያካሂዱ, የሀገሪቱን የህግ ባለሙያ መዋቅር, ባህል, አሠራሮችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚያውቁ ናቸው። የደንበኞችን መብት እና ሚስጥር ለመጠበቅ እና ለማስጠበቅ ቁርጠኝነት ያላቸው ሲሆን፣ ስራዎችንም በአግባቡ ይወጣሉ። Mr. Yared Gebrehana Menda, a lawyer, completed his law school at Bahardar University and has been licensed as a lawyer for the Federal Court since November 2015 G.C. In Addis Ababa, he has worked as a lawyer and legal service in various companies in the Federal Government Institutions and has been practicing various legal practices for more than 17 years. He is committed to protect and the rights and confidentiality of customers, and perform his duties properly.