Ads

Gezahegn Aluminium And Metal Work

Business TypeSole Properietor
Mobile: +251910485057
Address: Summit Addis Ababa
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Number of Employees: 26-50
General Manager: Gezahegn Kasu
Establishment Year: 2016
If you find a problem with this listing, please let us know by clicking this report link. እዚህ ድርጅት ገፅ ላይ ትክክል ያልሆነ ወይም መስተካከል ያለበት መረጃ ካገኙ ፤ ይህንን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያሳውቁን።
ገዛኸኝ አልሚኒየም እና ብረታብረት ስራ ድርጅት በአዲስ አበባ ሰሚት የሚገኝ የረጅም አመታት የስራ ልምድ ያካበተ ድርጅት ነዉ በአልሚኒየም እና ብረታብረት ስራ ቀዳሚ ከሆኑ ድርጀቶች አንዱ ነዉ በጥራት የተሰሩ የተለያዩ የብረታ ብረት እና የአልሚኒየም ስራ እንሰራለን አጠቃላይ የአልሙኒየም እና መስታወት ስራዎች ዘመናዊ የቤትና የውጪ በሮች የአልሙኒየም በርና መስኮት የአልሙኒየም ዲስፕይዎች የአልሙኒየም በርና መስኮት የአልሙኒየም ዲስፕሌዎች የአልሙኒየም ሼልፎች ስላይድ ወል ክላዲንግ ፍሬም ለስ ግላስ ሃንድ ሪል ዶም ከርተን ወል ስካይ ላይት የፍሬም መስታዎት ዘመናዊ የሆኑ የ ስቴለስ ስቲል የደረጃ መወጣጫ ብረታ ብረት ሥራዎቻችን:- የውጪ በር ኢሚቴሽን መስኮት ሜንጌት በር በረንዳ የከንች ሥራ ፍሬንች ዶር ደረጃ የደረጃ ሀንድሪል የውስጥ በር የብረት ዘመናዊ አልጋዎች ብረት ሸፍና ዲስፕሌይ የሱቅ በርና ሻተሮች የት/ቤት ወንበርና ጠረጴዛዎች የቢሮ ስራዎች የሻተር ስራ እና ሌሎችም በፈለጉት ሣይዝ እንሰራለን

Selected Items from Engocha Marketplace


Engocha App Ad 2

Ads

Latest News

AddisBiz.com Website Ad