UPDATE Nov 15, 2022 – List of winner’s names for 14th round 20/80 and 3rd 40/60 condominium apartment winners in Addis Ababa, Ethiopia Released in PDF Format
Addis Ababa city administration will hold a lottery ceremony for 14th round 20/80 condominium and 3rd round 40/60 condominium registrants. The lottery ceremony will be broadcast live with the partnership of Addis Media Network / Addis TV.
To get the latest Ethiopia news straight on your phone, Join our TeleGram Channel or Follow us on Facebook. / የተለያዩ የኢትዮጵያ ዜናዎች በቀላሉ ለማግኘት ፤ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ወይም ፌስቡክ ላይ ይከተሉን።
According to Addis Ababa City Administration, 18,930 houses will be included for the 20/80 lottery draw while 6,843 houses will be included for 40/80 lottery. In total 25,791 houses will be available for the lottery draw, including 300 three bedroom 20/80 units which brought controversy because they were not included in the last lottery draw.
- 146,892 people who saved enough money till Yekatit 21, 2014 will be included
- 300 three bedroom houses will be included on the lottery for 2005 registrants
- To be included on the lottery draw, registrants must save 60 months worth of payments for 20/80 one bedroom and two bedroom condominium apartments. For 2005 three bedroom apartments, registrants must save payments worth 60 month.
- For 40/60 lottery draw, people who saved 40% or more until yekatit 21, 2014 will be included.
- 93,352 people will be included for the 20/80 lottery draw while 53,540 people wil lbe included for the 40/60 program.
Original Amharic Content
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ20/80 14ኛ ዙር እና የ40/60 3ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤት ዕጣ ዛሬ ከሰዓት ይወጣል። ይኸው እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአዲስ አበባ ነዋሪ የሚጠብቀው የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለህዝብ ይተላለፋል ። አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ/Addis TV የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት በቀጥታ ስርጭት እንደሚያስተለልፈው ቀደም ብሎ አሳውቋል።
እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፃ ፤ ዛሬ ዕጣ የሚወጣባቸው በ20/80 18,930 ቤቶች እና በ40/60 6,843 ቤቶች በድምሩ 25, 791 ቤቶች ሲሆኑ ከፍተኛ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረው የባለ ሶስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎችን ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ተጨማሪ 300 (ሶስት መቶ) ቤቶችን ቀሪ ስራዎችን በማከናወን ለነባርና ለአዲሰ ተመዝጋቢዎች በዕጣ ለማስተላለፍ ዝግጁ ተደርጓል።
- በእጣ 146 ሺህ 892 እስከ የካቲት 21 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በቂ ቁጠባ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ይሳተፋሉ።
- ነባርና በ2005 ዓ.ም በባለ 3 መኝታ ቤት የተሰሩ 300 ቤቶችም ይተላለፋሉ
- በእጣው ብቁ የሚሆኑት የ20/80 (ስቱዲዮ፣ ባለ 1 እና ባለ 2) ነባር ተመዝጋቢዎች (1997) ዝቅተኛውን የ60 ወራት ቁጠባ መጠን እንዲሁም የባለ 3 መኝታ ነባርና አዲስ ተመዝጋቢዎች (2005) ዝቅተኛውን የ84 ወራት ቁጠባ መጠን ያሟሉ መሆን ይገባቸዋል
- የ40/60 ተመዝጋቢዎች ከ40% እና ከዚያ በላይ ቁጠባ ያላቸው ለእጣ ውድድር ብቁ የሆኑ እስከ የካቲት 21/2014 ዓ.ም ድረስ መሰረት 40% የቆጠቡ።
- በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 93,352 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 53,540 በአጠቃላይ 146,892 ተመዝጋቢዎች ለዕጣ ብቁ ሆነው በመገኘታቸው በዚህ ዙር ዕጣ ተካትው የቤት እድለኛ ለመሆን የሚወዳደሩ ይሆናል።
Can I find the lists of winners. aND THE POSSIBLE LEGIBLE FOR THE FUTURE IN LOTTERY?
ስታናዱ
Where is the list? It is not visible. I want to see and check the complete run-down of the list. Thank you for the transparency created among us. We really appreciate the commitment you display before the chance users of the homeless peoples.
this list is not the completed list please post the complete because i should be the part of it but my name not included and not only mine other friends and cousin also
thanks for the effort you already made
አሁን በ 14 ዙር 20/80 የወጣልን አጠቃላይ ክፍያው ወይም ቅድመ ክፍያውን የሚያውቅ እሲት ንገሩኝ
What is the monthly payment of the three bedroom condominium?