A ceremony for Admas Digital Lottery 011 (11ኛ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ) was held on Jun 5, 2023 (ግንቦት / Ginbot 28, 2015) which carries a maximum prize money of 3 million birr for the 1st prize, 1.2 million birr for second prize and 800,000 birr for third price.
To get the latest Ethiopia news and lottery results straight on your phone, Join our TeleGram Channel or Follow us on Facebook. / የተለያዩ የኢትዮጵያ ዜናዎች እና የሎተሪ አሸናፊ ቁጥሮች መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ፤ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ወይም ፌስቡክ ላይ ይከተሉን።
የ011 የእጣ ቁጥሬ ቴክስት አልደረሰኝም አሁን የእጣው አሸናፊ ልሁን አልሁን አላቅም ከባላንሴን ግን 5 ብር ቀንሳችኃል አሁን ለእኔ እናንተ ታማኝ አይደላችሁም ለመጠየቅ እናንተጋ ስደውል ስልካችሁ አይሰራም በጣም ትገርማላችሁ
እኔም እንደዚሁ የእጣ ቁጥር አልደረሰኝም 9695 ብደውል መልስ የሚሰጥ የለም አገልግሎታችሁን አስተካክሉልን
የ 013 እጣ ሐምሌ 27 ይወጣል ብላችሁ ነበር ግን እስከ አሁን ምንም አዲስ ነገር የለም::
ዝም አላቺሁ በሰላም ነው 😐
የ013 የእጣ ቁጥር መቸ ነው የሚታተመው?
0141073287